• 📢 ማሳሰቢያ


      ሁሉም የ2018 ገቢ ተማሪዎች በ LMS ውስጥ ገብታችሁ የ MID Exam ውጤታችሁን ማረጋገጥ ግዴታ ነው።

      🔗 LMS Link:

      https://lms.cpucollege.edu.et

      👤 Username: የተማሪ መለያ ቁጥር (ለምሳሌ፡ rcs.1234.18)

      🔐 Password: cpu1234

      ⚠️ ማሳሰቢያ:

      ማንኛውም ተማሪ በትክክለኛው መለያ ቁጥር እና ፓስዎርድ መግባት አለበት። መግባት ካልቻለ እና በጊዜው ካላሳወቀ Final Exam እንዲፈተን አይፈቀድለትም።

      ➕ ADD የምታደርጉ ተማሪዎች:

      በመለያችሁ (ID NUMBER) ገብታችሁ በ LMS ላይ የተጨመሩ ኮርሶቻችሁ እንዳሉ ማረጋገጥ ግዴታ ነው። የተጨመሩ ኮርሶች ካልታዩ ከ FINAL EXAM በፊት በፍጥነት ማሳወቅ አለባችሁ። ያላሳወቀ ተማሪ Final Exam እንደማይፈተን እናሳስባለን።

      © CPU Business and Information Technology College